Posted: Sep 14, 2025
Full timeየሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የሽያጭ እና ማርኬቲንግ መረጃ አናሊስት (Sales and marketing data analyst)
የሥራ ክፍል፡- የሽያጭ እና ማርኬቲንግ መምሪያ
ቀጥታ ተጠሪነት፡- ለሽያጭ ዋና ክፍል ኃላፊ የስራ ቦታ፦ ዋናዉ መስሪያ ቤት
ብዛት - 01
ዝርዝር ተግባራትና ኃላፊነት
የትምህርት ደረጃ፡- ማርኬቲንግ ማናጅመንት፣ ኮምፑተር ሳይንስ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ስታቲስቲክስ ወይም ተያያዥ ቢዝነስ መስክ ዲፕሎማ/የመጀመሪያ ድግሪ
የስራ ልምድ፡- 2-3 ዓመት እና በላይ በሽያጭና ማርኬቲንግ መረጃ አናሊስት የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት/
ልዩ ክህሎትና ሥልጠና፡- የኮምፒዉተር ስልጠና የወሰደና ችሎታ ያለዉ (ማይክሮ ሶፍት ወርድ፣ኤክሴል፣ፓወርፖይንት) ጥሩ መግባባት ያለዉ፣ የሚሰራቸዉን ስራዎች
ዕቅድ ማዉጣትና መተግበር የሚችል
How To Apply
How to Apply:
If you are passionate about contributing to a rapidly growing company and have the required skills and qualifications, we encourage you to submit your applications, including a detailed CV and cover letter to amagaplc2021@gmail.com with in 10 calendar days of the announcement.
Or you can send your application to the following address:
Amaga building, 3rd floor, Office No 305
Addis Ketema Sub City, Woreda o6, H. No 752, Chew Brenda Burkina Faso Street
P.O.BOX: 25968
Tel: +251-11-2760487/+251-11-2736635
Addis Ababa, Ethiopia
© 2025 GeezJobs. Made by Geez-Tech.