Posted: Sep 14, 2025
Full timeየሥራ ክፍል፡- የሽያጭ እና ማርኬቲንግ መምሪያ
ቀጥታ ተጠሪነት፡- ለማርኬቲንግ ዋና ክፍል ኃላፊ
የስራ ቦታ፦ ዋናዉ መ/ቤት
ብዛት-01
የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራትና ኃላፊነት
ለአዳዲስ የምርት ዲዛይኖች መመረትና ነባር ሞዴሌች መሻሻል በጥናት ላይ የተመሰረተ ግብዓት ያቀርባል፣የምርት ዳይቨርሲፊኬሽንየገበያ ጥናቶች ላይ መረጃዎችን ይሰበስባል፣ የሾሩም (ምርት ማሳያን) ያደራጃል፤ይቆጣጠራል፤ከኃላፊዉ በሚሰጠዉ አቅጣጫመሰረት በትብብር ይሰራል፡፡
ዝርዝር ተግባራትና ኃላፊነት
ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ዝግጅት
የትምህርት ደረጃ፡- በማርኬቲንግ ማናጅመንት፣ቴክስታይል ወይም ተያያዥ ቢዝነስ መስክ የመጀመሪያ ድግሪ የስራ ልምድ፡- 3 ዓመት እና በላይ በቀጥታ በሙያዉ የስራ ልምድ ያለዉ ፡፡
ልዩ ክህሎትና ሥልጠና፡- መሰረታዊ የኮምፒዉተር ስልጠና የወሰደ (ማይክሮ ሶፍት ወርድ፣ኤክሴል፣ፓወርፖይንት)፣ጥሩ የሆነየመግባባት ችሎታ ያለዉ፣ የሚሰራቸዉን ስራዎች ዕቅድ ማዉጣትና መተግበር የሚችል
How To Apply
How to Apply:
If you are passionate about contributing to a rapidly growing company and have the required skills and qualifications, we encourage you to submit your applications, including a detailed CV and cover letter to amagaplc2021@gmail.com with in 10 calendar days of the announcement.
Or you can send your application to the following address:
Amaga building, 3rd floor, Office No 305
Addis Ketema Sub City, Woreda o6, H. No 752, Chew Brenda Burkina Faso Street
P.O.BOX: 25968
Tel: +251-11-2760487/+251-11-2736635
Addis Ababa, Ethiopia
© 2025 GeezJobs. Made by Geez-Tech.