Posted: Sep 14, 2025
Full timeየሥራ ክፍል፡- የሽያጭ እና ማርኬቲንግ መምሪያ
ቀጥታ ተጠሪነት፡- ለሽያጭ ዋና ክፍል ኃላፊ
የስራ ቦታ፦ መርካቶ የሽያጭ ቢሮ
ብዛት-01
የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራትና ኃላፊነት
የድርጅቱን ምርቶች ያስተዋዉቃል፣አዳዲስ ደንበኞችን ወደ ድርጅቱ እንዲመጡ ይሰራል፤ የድርጅቱን ምርቶች ስርጭትና የገበያሁኔታ ይከታተላል፤ይቆጣጠራል፤ከኃላፊዉ በሚሰጠዉ አቅጣጫ መሰረት በትብብር ይሰራል፡፡
ዝርዝር ተግባራትና ኃላፊነት
በመምሪያዉ በሚሰጠዉ ዕቅድ መሰረት የራሱን የትግበራ ዕቅድ በማዉጣት የተለያዩ ድርጅቶችን በአካል በመሄድ አዳዲስደንበኞችን ወደ ድርጅቱ እንዲመጡ ያደርጋል፤ነባር ደንበኞችንም የእርካታ ደረጃቸዉን በመለካት ትስስር ይፈጥራል፡፡
ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ዝግጅት
የትምህርት ደረጃ፡- በማርኬቲንግ ማናጅመንት ወይም ተያያዥ ቢዝነስ መስክ የመጀመሪያ ድግሪ
የስራ ልምድ፡- 4 ዓመት እና በላይ በሙያዉ የስራ ልምድ ያለዉ ሆኖ በፎም፣ በጨርቃ ጨርቅ እና መርቻንዳይዚንግ ዕቃዎች ላይየስራ ልምድ ያለዉ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ልዩ ክህሎትና ሥልጠና፡- መሰረታዊ የኮምፒዉተር ስልጠና የወሰደ (ማይክሮ ሶፍት ወርድ፣ኤክሴል)፣ጥሩ የሆነ የደንበኛ አያያዝናመግባባት የሚፈጥር፣ የሚሰራቸዉን ስራዎች ዕቅድ ማዉጣትና መተግበር የሚችል
How To Apply
How to Apply:
If you are passionate about contributing to a rapidly growing company and have the required skills and qualifications, we encourage you to submit your applications, including a detailed CV and cover letter to amagaplc2021@gmail.com with in 10 calendar days of the announcement.
Or you can send your application to the following address:
Amaga building, 3rd floor, Office No 305
Addis Ketema Sub City, Woreda o6, H. No 752, Chew Brenda Burkina Faso Street
P.O.BOX: 25968
Tel: +251-11-2760487/+251-11-2736635
Addis Ababa, Ethiopia
© 2025 GeezJobs. Made by Geez-Tech.