Posted: Sep 14, 2025
Full timeየሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሙያ (Digital marketing specialist)
የሥራ ክፍል፡- የሽያጭ እና ማርኬቲንግ መምሪያ
ቀጥታ ተጠሪነት፡- ለማርኬቲንግ ዋና ክፍል ኃላፊ
የስራ ቦታ፦ ዋናዉ ቢሮ
ብዛት - 01
የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራትና ኃላፊነት
በአጠቃላይ የድርጅቱን ብራንድ፣ ምርትና አገልግሎት የሚያስተዋዉቅ የዲጂታል ማርኬቲንግ ካምፔይኖችን ያዘጋጃል፣ ይተገብራል፤ እንዲሁም የድርጅቱን ዌብሳይትና ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም ምርትና አገልግሎቶችን ያስተዋዉቃል፤ያስተዳድራል፡፡
ዝርዝር ተግባራትና ኃላፊነት
የትምህርት ደረጃ፡- በዲጅታል ማርኬቲንግ ማናጅመንት፣ ኮምፑተር ሳይንስ፣ ማርኬቲንግ ማናግመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ተያያዥ ቢዝነስ መስክ የመጀመሪያ ድግሪ
የስራ ልምድ፡- 3 ዓመት እና በላይ የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት/
ልዩ ክህሎትና ሥልጠና፡- ዲጅታል ስትራቴጂ የመንደፍ፣ SEO/SEM፣ማህበራዊ ሚዲያዎችን የማስተዳደር፣የመተንተንና ሪፖርት የማዘጋጀት፣የክፍያ ማስታወቂያዎችን የመስራት፣ ኢ-ሜይል ማርኬቲንግ የልጥፍ ይዘቶችን የማዘጋጀት ችሎታ፣ ፎቶ ሾፕና ግራፊክ ዲዛይን ችሎታ ያለዉ/ያላት
How To Apply
How to Apply:
If you are passionate about contributing to a rapidly growing company and have the required skills and qualifications, we encourage you to submit your applications, including a detailed CV and cover letter to amagaplc2021@gmail.com with in 10 calendar days of the announcement.
Or you can send your application to the following address:
Amaga building, 3rd floor, Office No 305
Addis Ketema Sub City, Woreda o6, H. No 752, Chew Brenda Burkina Faso Street
P.O.BOX: 25968
Tel: +251-11-2760487/+251-11-2736635
Addis Ababa, Ethiopia
© 2025 GeezJobs. Made by Geez-Tech.