ጉዳይ አስፈፃሚ - Addis Ababa

Mullege PLC

Posted: Nov 06, 2025

Full time

Career Level: Junior Level(1-3 years)
Salary:
Location: Addis Ababa
Deadline: Nov 10, 2025
Expired

Job Opportunity: ጉዳይ አስፈፃሚ position available at Mullege PLC in Addis Ababa. Communications, Media and Journalism, Customer Service, Social Sciences and Community Service jobs in Ethiopia are in high demand. Apply now through GeezJobs - Ethiopia's leading job portal.

የስራ መደብ :- ጉዳይ አስፈፃሚ   

ስለ ስራው በተመለከተ

ድርጅታችን ሙለጌ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከፍተኛ ብቃት ያለው፣ ተንቀሳቃሽ እና የሥራ ቁርጠኝነት ያለው የጉዳይ አስፈፃሚ ለመቅጠር ይፈልጋል። ተመራጭ አመልካቾች በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ የበለጠ እውቀት ያለው፣ ፈጣን የውሳኔ አቅም ያለው፣ በንግግር የመግባባት ችሎታ ያለው እና የሚሰጠውን ትዕዛዞችን በቅልጥፍና ማስፈፀም የሚችል እና የዕለታዊ ጉዳዮችን በትክክል መከታተል የሚችል መሆን ይጠበቃል።

ዋና ዋና ተግባራትና ኃላፊነቶች

  • የጉዳይ እና የሚሰጡ ትዕዛዞችን በትክክል ማስጨረስ፣ መከታተል እና ዳግም መዘጋጀት።
  • ወቅታዊ መረጃን ለውስጥ የሥራ ቡድኖች እና የውጭ ደንበኞች በወቅቱ በግልፅ ማድረስ
  • የጉዳይ መዝገቦችን እና ሪፖርቶችን በትክክል ማስቀመጥ።
  • የተመዘገቡ ተግባሮችን በጊዜ እና በተገቢው ጥራት መፈፀም።
  • በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተንቀሳቅሶ የተሰጠውን ስራ በአግባቡ ማካሄድ።

የስራ ምድብ፡ ኤክስፖርት መምሪያ

ቦታ: አዲስ አበባ

ቋንቋ: አማርኛ እና እንግሊዝኛ

የቅጥር አይነት፡- የሙሉ ጊዜ

ደመወዝ፡- በስምምነት

ብዛት = 1

የቅጥር መስፈርቶች

  • የትምህርት ዝግጅት 12ኛ ክፍል እና በላይ (ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ ቢሆን ይመረጣል)።
  • ዕድሜ፡ ከ18–25 ዓመት መካከል የሆነ።
  • ስለ አዲስ አበባ መንገዶችና አካበቢዎች የበለጠ እውቀት ያለው።
  • ከሰዎች ጋር ያለው ግንኙነት፣ የመረጃ ልውውጡ ትክክለኛነት እና ፈጣን ምላሽ የመስጠት ችሎታ ያለው።
  • መሠረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎቶችን (Word, Excel, Google Workspace) የመጠቀም አቅም ያለው።
  • ታማኝ፣ ቀልጣፋ እና ተልዕኮ ተኮር አመለካከት ያለው።

How To Apply

Please write the title your application with a subject line. To all Candidates meeting the required qualifications, are invited to send their applications (Cover Letter) including detailed documents with CV.

To Apply , Click Here

Looking for More Communications, Media and Journalism, Customer Service, Social Sciences and Community Service Jobs?

Explore more Communications, Media and Journalism, Customer Service, Social Sciences and Community Service jobs in Ethiopia or browse all available positions on GeezJobs.

Find more jobs in Addis Ababa.


Related Communications, Media and Journalism, Customer Service, Social Sciences and Community Service Jobs in Addis Ababa

No related jobs found. Browse all jobs in Ethiopia

Discover More Jobs

Explore other opportunities and find your next job.

View All Jobs in Ethiopia Jobs in Addis Ababa

© 2025 GeezJobs. Made by Geez-Tech.