ሹፌር I(Driver I) - Bonga, South West Ethiopia People's Region

Dashen Bank S.C

Posted: Dec 15, 2025

Full time

Career Level: Junior Level(1-3 years)
Salary:
Location: Bonga, South West Ethiopia People's Region
Deadline: Dec 26, 2025
Expired

Job Opportunity: ሹፌር I(Driver I) position available at Dashen Bank S.C in Bonga, South West Ethiopia People's Region. Automotive jobs in Ethiopia are in high demand. Apply now through GeezJobs - Ethiopia's leading job portal.

በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

     ዳሽን ባንክ ደቡብ ምዕራብ ቀጠና ፅ/ቤት በሚከተሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፤

የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ

ዳሽን ባንክ አ.ማ ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር I (Driver I)

የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 25/12/2025

የስራ መዘርዝር

  • መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

  • በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
  • ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

ተፈላጊ የስራ ልምድ

  • ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ

  • የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር

  • የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት

  • ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን

የስራ ቦታ

  • ደቡብ ምዕራብ ቀጠና ጽ/ቤት፤ቦንጋ ከተማ

How To Apply

https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1407&company=dashenbank

Looking for More Automotive Jobs?

Explore more Automotive jobs in Ethiopia or browse all available positions on GeezJobs.

Find more jobs in Bonga, South West Ethiopia People's Region.


© 2025 GeezJobs. Made by Geez-Tech.