Geez Jobs
Home Find Jobs Find Companies Browse Categories Blog FAQ Contact Us Salary Calculator

WI

የFSR ሾፌር

AMALEGN (ALMANYA) – BETELE MEDICAL COLLEGE AREA FULL TIME Low And Medium Skilled
Posted Aug 03, 2026
Experience Low And Medium Skilled
Salary ETB 28,000
deadline Aug 28, 2026 19 days left

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ ችሎታ: ከ8ኛ ክፍል በላይ ደረቅ 2/የድሮ 4ኛ እና ከዛ በላይ
  • የስራ ልምድ: 3 ዓመት እና ከዛ በላይ

ብዛት: 18

ዕድሜ: ከ35 ዓመት በታች

ደመወዝ: 28‚000.00

የስራ ቦታ፡  አለምገና ፣ ቤቴል ሜዲካል ኮሌጅ አካባቢ

How to Apply

ከላይ በተገለፀዉ የስራ መስፈርት እና የስራ መደብ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናዉንና ኮፒዉን በመያዝ በተገለፀዉ ቦታ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

ማሳሰቢያ፡ ዋስትና  ለሚያሟላ ተወዳዳሪ በቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡ በተጨማሪም ልዩልዩ ማበረታቻ መኖሩን እንገልፃለን

ለበለጠ መረጃ: 09 58 72 11 62, 09 58 72 12 62

SHARE THIS JOB

How to Apply

Submit your original educational certificates and a photocopy of each document in person at the designated application site near Amalegn – Betele Medical College between the opening date and the next 20 consecutive working days.