Geez Jobs
Home Find Jobs Find Companies Browse Categories Blog FAQ Contact Us Salary Calculator


Job Description

ኃላፊነቶች:

  • እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ቀንና ሰዓት መስራት የሚችል (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ)
  • በመንግስት መስሪያ ቤቶች እና በሌሎች ተቋማት ውስጥ የጉዳይ ማስፈጸም ስራዎችን የሚያከናውን
  • የመኪናዉን ንጽህና መደበኛ ጥገናን ፤የሶስተኛ ወገን ፤ የሰርቪስ ጊዜ የሚጠብቅ እና የወጡ የሃገራችንን ትራፊክ ህጎችን የሚያከብር
  • በሚፈለገዉ ቦታ ሰዓቱ ለመድረስ መንገዶችን ማቀድ
  • ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና ማከናወን
  • ሰዓት አክባሪ
  • ሚስጥሮችን የሚጠብቅ እና አስተዋይ የሆነ

መስፈርቶች:

  • በግል ድርጅት በሹፌርነት ከ2 በላይ ዓመት ልምድ ያለው።
  • ህዝብ 1 ወይም 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለዉ እና ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው
  • በጣም ጥሩ የስራ ግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለው።
  • ዋስ ማቅረብ የሚችል

የስራ ቦታ : ጄኔራል ዉንጌት አደባባይ /ዋና መስሪያ ቤት/

```

Skills Required:

  • Driving

How to Apply

How to Apply

አመልካቾች የስራ ልምድና ማስረጃችሁን ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒዉን በመያዝ እስከ ሰኔ 18/2018 ዓ/ም ድረስ በኢሜል አድርሻ

elias.hr@nibcandy.com

በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0980089505 መደወል ትችላላችሁ