Geez Jobs
Home Find Jobs Find Companies Browse Categories Blog FAQ Contact Us Salary Calculator

DM

ሹፌር

ADDIS ABABA 3 Years
Posted Jun 26, 2026
Experience 3 Years
Salary Negotiable
deadline Jul 03, 2026 7 days left

Job Description

ንቁ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰ/ህብረት ሥራ ማኅበር በሚከተለው ክፍት የሥራ መደብ ብቁ እና ተወዳዳሪ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

የትምህርት ደረጃ፡-

  • ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

ተፈላጊ ችሎታ፡-

  • ቢያንስ ህዝብ-1 ያለው

የሥራ ልምድ፡-

  • ቢያንስ 3 (ሶስት) ዓመት

የሥራ ቦታ፡-

  • አዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙሪያ

ፆታ፡-

  • ወንድ/ሴት

ብዛት፡-

  • 2

ደመወዝ፡-

  • በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት

ተጨማሪ መስፈርት፡-

አመልካቾች የአዲስ አበባ ከተማን እና ዙሪያዋን በሚገባ የሚያውቁ፣ የከተማውን ዋና መንገዶች፣ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች እና ተቋማት የሚያውቁ መሆን አለባቸው።

ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ከ19/10/2018 ዓ.ም እስከ 26/10/2018 ዓ.ም ድረስ ለተከታታይ 7 (ሰባት) የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ኦሪጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ መመዝገብ ይችላሉ።

Skills Required:

  • Driving

How to Apply

How to Apply

የመመዝገቢያ ቦታ፡-

  • አዲስ አበባ ከተማ ለሚኩራ ክ/ከ ወረዳ 14 የካ አባዶ ልዩ ቦታ ገደራ ባጫ ሞል 3ተኛ ፎቅ
  • አዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ መገናኛ መተባበር ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308
  • አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አውቶቢስ ተራ ዘፀአት ህንፃ 1ተኛ ፎቅ

መረጃ ለመጠየቅ ፡ +251956505061