Geez Jobs
Home Find Jobs Find Companies Browse Categories Blog FAQ Contact Us Salary Calculator

TP

ሹፌር

ADDIS ABABA 2 Years
Posted Jul 28, 2026
Experience 2 Years
Salary ETB 12,000
deadline Aug 07, 2026 10 days left

Job Description

የስራ ማጠቃለያ

ሹፌሩ የድርጅቱን ተሽከርካሪ በደህንነት መንዳት፣ የመኪናውን ንጽህናና መደበኛ ጥገና መከታተል፣ የመንግስትና የሌሎች ተቋማት ጉዳዮችን ማስፈጸም፣ የትራፊክ ህጎችን ማክበር እና የተሰጡ ተግባራትን በጥራትና በቅልጥፍና ማከናወን ይጠበቅበታል።

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ቀንና ሰዓት (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ) መስራት።
  • በመንግስት መስሪያ ቤቶችና በሌሎች ተቋማት የጉዳይ ማስፈጸም ስራዎችን ማከናወን።
  • የመኪናውን ንጽህና እና መደበኛ ጥገና መከታተል።
  • የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስና የሰርቪስ ጊዜዎችን መከታተል።
  • የሀገሪቱን የትራፊክ ህጎች በጥብቅ ማክበር።
  • በተፈለገው ቦታ በሰዓቱ ለመድረስ መንገዶችን ማቀድ።
  • ስራውን በጥራትና በቅልጥፍና ማከናወን።
  • ሰዓት አክባሪ፣ ሚስጥር ጠባቂ እና አስተዋይ መሆን።

መስፈርቶች

  • በግል ድርጅት በሹፌርነት 2 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የስራ ልምድ።
  • ህዝብ 1 ወይም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው እና ንጹህ የአደጋ መዝገብ ያለው።
  • ለስራ ቦታው አቅራቢያ መገኘት ተመራጭ ነው።
  • በጣም ጥሩ የግንኙነት እና የንግግር ችሎታ።
  • ዋስ ማቅረብ የሚችል።
  • በድርጅቱ የስራ ቦታ አቅራቢያ የሚኖር ተመራጭ ነው።

የስራ ቦታ : ዋና መስሪያ ቤት - ጄኔራል ዉንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደዉ ዋና መንገድ

Skills Required:

  • Driving

How to Apply

How to Apply

አመልካቾች የስራ ልምድና ማስረጃችሁን ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒዉን በመያዝ እስከ ነሃሴ 01/2018 ዓ/ም ድረስ በኢሜል አድርሻ

elias.hr@nibcandy.com

በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0980089505 መደወል ትችላላችሁ