Job Description
Job Requirement
- ተፈላጊው የት/ት ደረጃ: BS.C
- ተፈላጊው የት/ት ዓይነት: Food science & technology (ምግብ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፤) Food science የምግብ ሳይንስ፤Applied chemistry or related (አፕላይድ ኬሚሰተሪ እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ)
- የሥራ ልምድ: 1-2
ጾታ: ወ/ሴ
ብዛት: 2
ደሞዝ: በስምምነት
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ባለው አድራሻ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን::
አድራሻ: ባልቻ ሆስፒታል ፊትለፊት ዳማ ሃውስ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601 ፡፡
በአካል በመገኘት መመዝገብ ለማትችሉት በኢሜል አድራሻ: adilibrahim135.ai@gmail.com መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: 0911669718
How to Apply
Candidates who meet the qualifications should either visit Balecha Hospital in person, bringing a résumé and transcripts to the front desk at Dama Haws Building, 6th floor, Office No. 601, or email their CV and cover letter to adilibrahim135.ai@gmail.com. The application window is limited to the first ten working days after posting.
Featured Vacancies
Hand-picked opportunities from Ethiopia’s top employers
bunna bank
View DetailsAMG Holdings PLC
View DetailsPlan International Ethiopia
View DetailsApply for this Job
የፈረቃ ጥራትና ቁጥጥር (shift quality control)
Hava Industrial PLC