Geez Jobs
Home Find Jobs Find Companies Browse Categories Blog FAQ Contact Us Salary Calculator


የግንባታ ፎርማን /Site Forman/

ADDIS ABABA FULL TIME Low And Medium Skilled
Posted Aug 05, 2026
Experience Low And Medium Skilled
Salary Negotiable
deadline Aug 18, 2026 11 days left

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ወይንም ዩኒቨርስቲ ዲፐሎማ ያለው/ያላት
  • የስራ ልምድ፡ አምስት አመት በተመሳሳይ የስራ መደብ የህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሰራ/የሰራች

የሚፈለገው ሰው ብዛት፡ አንድ

ደሞዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ የድርጅቱ ጽ/ቤት በስራ ሰአት የስራ ልምዳችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን /ከማይመለስ ኮፒ ጋር/፣ ማመልከቻ እና ካሪኩለም ቪቴ (ሲቪ) ጋር ይዛችሁ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡   ቦሌ መድሐኒዓለም ሊንጎ ታወር ሰባተኛ ፎቅ – (ሸገር ሕንጻ ፊት ለፊት – ኤድና ሞል አደባባይ አካባቢ)

ስልክ፡  0116 672189/ 0975 080808

SHARE THIS JOB

How to Apply

Applicants should bring a current CV/Resume (PDF or Word), copies of educational certificates and experience letters, a recent photograph, and any additional supporting documents to our office within 10 working days from the posting date. The address is Boale Medhane Alem, Lingo Tawer Sabatena Fok – Front of Shager House – Adama Mall Area. Phone numbers: 0116 672189 / 0975 080808.