የጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ኃላፊ - አሰላ, Oromia

Tedla Hailegiorgis (THG Packaging and Printing)

Posted: Jan 17, 2026

Full time

Career Level: Mid Level(3-5 years)
Salary:
Location: አሰላ, Oromia
Deadline: Feb 18, 2026

Job Opportunity: የጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ኃላፊ position available at Tedla Hailegiorgis (THG Packaging and Printing) in አሰላ, Oromia. Management jobs in Ethiopia are in high demand. Apply now through GeezJobs - Ethiopia's leading job portal.

ምቹ፣ ቀልጣፋ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የስራ እና የስራ አካባቢን ለማረጋገጥ የፋሲሊቲ ጥገናን፣  አስተዳደርን፣ የቢሮ ቁሳቁሶችን ግዥ እና የደህንነት አገልግሎቶችን ጨምሮ የአስተዳደር ድጋፍ ተግባራትን ማቀድ፣ መምራት እና ማስተባበር።

  • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት፤በኢኮኖሚክስ፤ ኮንስትራክሽንና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላትና የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል፤

  • መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት፤
  • በሞያዉ ቢያንስ 4 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

How To Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት  የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን በመያዝ ለቡ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት ፎዚያና ህንፃ 5ኛ ፎቅእና አሰላ በሚገኘው ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በተጨማሪም ማስረጃዎቻቹን በድርጅቱ የኢ-ሜል አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Looking for More Management Jobs?

Explore more Management jobs in Ethiopia or browse all available positions on GeezJobs.

Find more jobs in አሰላ, Oromia.


© 2025 GeezJobs. Made by Geez-Tech.