የንብረት አስተዳደር ክፍል ኃላፊ - አሰላ, Oromia

Tedla Hailegiorgis (THG Packaging and Printing)

Posted: Jan 17, 2026

Full time

Career Level: Mid Level(3-5 years)
Salary:
Location: አሰላ, Oromia
Deadline: Feb 18, 2026

Job Opportunity: የንብረት አስተዳደር ክፍል ኃላፊ position available at Tedla Hailegiorgis (THG Packaging and Printing) in አሰላ, Oromia. Management jobs in Ethiopia are in high demand. Apply now through GeezJobs - Ethiopia's leading job portal.

  • የድርጅቱን ንብረቶች በሙሉ በትክክል መመዝገብ፣ መጠበቅ፣ መቆጣጠር እና በ አግባቡ መጠቀም እንዲቻል ማድረግ
 
  • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በፕሮኪዩርመንት፣ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል፤

  • መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት፤
  • በሞያዉ ቢያንስ 4 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

How To Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት  የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን በመያዝ ለቡ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት ፎዚያና ህንፃ 5ኛ ፎቅእና አሰላ በሚገኘው ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በተጨማሪም ማስረጃዎቻቹን በድርጅቱ የኢ-ሜል አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Looking for More Management Jobs?

Explore more Management jobs in Ethiopia or browse all available positions on GeezJobs.

Find more jobs in አሰላ, Oromia.


© 2025 GeezJobs. Made by Geez-Tech.